What you will learnየሚማሩት
Six stages, in the order you will actually do them. ንግድ ሲጀምሩ በሚከተሉት ቅደም ተከተል የተዘጋጁ ስድስት ደረጃዎች።
-
Create your Amazon seller accountየአማዞን ሻጭ አካውንት መክፈት
We show you how to open your Amazon seller account step by step. You will learn which documents and information Amazon asks for, how to fill in each part correctly, and how to avoid common beginner mistakes.የአማዞን ሻጭ አካውንትዎን ደረጃ በደረጃ እንዴት እንደሚከፍቱ እናሳይዎታለን። አማዞን የሚጠይቃቸውን ሰነዶችና መረጃዎች፣ እያንዳንዱን ክፍል በትክክል እንዴት እንደሚሞሉ እና ጀማሪዎች የሚሠሯቸውን የተለመዱ ስህተቶች እንዴት እንደሚያስወግዱ ይማራሉ።
-
Search for productsምርት መፈለግ
Learn how to research products before you buy. You will see how to check demand and competition, how to compare prices and costs, and how to decide which products are worth selling.ከመግዛትዎ በፊት ምርቶችን እንዴት እንደሚመረምሩ ይማሩ። ፍላጎትንና ውድድርን እንዴት እንደሚፈትሹ፣ ዋጋዎችንና ወጪዎችን እንዴት እንደሚያወዳድሩ፣ የትኞቹ ምርቶች ለመሸጥ ተገቢ እንደሆኑ እንዴት እንደሚወስኑ ያያሉ።
-
Source a supplierአቅራቢ ማግኘት
Find suppliers and compare them. Learn what to ask, how to check quality and prices, and how to place your first order with confidence. You will learn all four ways to source: Retail Arbitrage, Online Arbitrage, Wholesale and Private Label.አቅራቢዎችን ያግኙ እና ያወዳድሩ። ምን መጠየቅ እንዳለብዎ፣ ጥራትና ዋጋን እንዴት እንደሚፈትሹ እና የመጀመሪያ ትዕዛዝዎን በልበ ሙሉነት እንዴት እንደሚያስገቡ ይማሩ። አራቱንም የማግኛ መንገዶች ይማራሉ፦ Retail Arbitrage፣ Online Arbitrage፣ Wholesale እና Private Label።
-
List your productምርትዎን መዘርዘር
Create a product listing that customers can find and understand. You will learn how to write a clear title and description, add good pictures, and set your price.ደንበኞች ሊያገኙትና ሊረዱት የሚችሉ የምርት ዝርዝር ይፍጠሩ። ግልጽ ርዕስና መግለጫ እንዴት እንደሚጽፉ፣ ጥሩ ምስሎችን እንዴት እንደሚጨምሩ እና ዋጋዎን እንዴት እንደሚወስኑ ይማራሉ።
-
Ship with FBA or FBMበFBA ወይም በFBM ማጓጓዝ
Understand both ways to fulfill orders. With FBA, Amazon stores, packs and ships for you. With FBM, you ship the orders yourself. You will learn how to prepare your inventory, send it safely, and choose the method that fits your business.ትዕዛዞችን ለማሟላት ሁለቱንም መንገዶች ይረዱ። በFBA አማዞን ያከማቻል፣ ያሽጋል እና ይልካል። በFBM እርስዎ ራስዎ ትዕዛዞችን ይልካሉ። ምርትዎን እንዴት እንደሚያዘጋጁና በደህና እንደሚልኩ፣ እንዲሁም ለንግድዎ የሚስማማውን ዘዴ እንዴት እንደሚመርጡ ይማራሉ።
-
Scale your businessንግድዎን ማሳደግ
After your first sales, learn how to grow step by step. You will use simple AI tools to save time, learn how to reorder what sells, and build a bigger, steadier business.የመጀመሪያ ሽያጮችዎን ካገኙ በኋላ ደረጃ በደረጃ እንዴት እንደሚያድጉ ይማሩ። ጊዜ ለመቆጠብ ቀላል የAI መሳሪያዎችን ይጠቀማሉ፣ የሚሸጡትን እንደገና እንዴት እንደሚያዝዙ ይማራሉ፣ ትልቅና የተረጋጋ ንግድም ይገነባሉ።
Made for beginners like youእንደ እርስዎ ላሉ ጀማሪዎች የተዘጋጀ
Starts from zeroከዜሮ ይጀምራል
No experience needed. Each lesson builds on the one before it.ምንም ልምድ አያስፈልግም። እያንዳንዱ ትምህርት ከቀዳሚው ላይ ይገነባል።
In your languageበራስዎ ቋንቋ
Taught in Amharic and English. Amazon terms stay in English, so they match what you see on your screen.በአማርኛና በእንግሊዝኛ ይሰጣል። የአማዞን ቃላት በእንግሊዝኛ ይቆያሉ፣ በስክሪንዎ ላይ ከሚያዩት ጋር እንዲመሳሰሉ።
Pay onceአንድ ጊዜ ይክፈሉ
$500 one time. No monthly fees, and your access never expires.$500 አንድ ጊዜ ብቻ። ወርሃዊ ክፍያ የለም፣ ኮርሱንም ዕድሜ ልክ ይጠቀማሉ።
What students sayተማሪዎች የሚሉት
Messages and pictures shared by our students.ተማሪዎቻችን ያካፈሉን መልዕክቶችና ምስሎች።
The training was clear, practical, and very easy to follow, even for someone starting from scratch. Rawi took the time to explain every step of the process, from product research to listing and launching on Amazon.ስልጠናው ግልጽ፣ ተግባራዊና ከዜሮ ለሚጀምር ሰውም ለመከተል በጣም ቀላል ነበር። ራዊ ከምርት ፍለጋ ጀምሮ እስከ ዝርዝር መፍጠርና በአማዞን ላይ እስከ ማስጀመር ድረስ የእያንዳንዱን ደረጃ ማብራሪያ ጊዜ ወስዳ ሰጥታለች።
I have been consistently making sales with Amazon FBA since May, but July was a real breakthrough! Thank you, Rawi, for your guidance and support!ከሜይ ጀምሮ በአማዞን FBA በተከታታይ ሽያጭ እያደረግሁ ነው፣ ጁላይ ግን እውነተኛ ስኬት የታየበት ወር ነበር! ራዊ፣ ለመመሪያዎና ለድጋፍዎ አመሰግናለሁ!
My first Amazon product sold 9 units in one day! There were times I felt uncertain, but I kept learning and applying what was taught.የመጀመሪያው የአማዞን ምርቴ በአንድ ቀን ውስጥ 9 ዩኒት ተሸጠ! እርግጠኛ ያልሆንኩባቸው ጊዜያት ነበሩ፣ ግን መማሬንና የተማርኩትን መተግበሬን ቀጠልኩ።
Today, alongside my studies, she has made me the owner of a business of my own... from taking the bus to owning a car...ዛሬ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን የራሴ የሆነ ቢዝነስ ባለቤት አድርጋኛለች... ከባስ ጉዞ ወደ ባለመኪና...
The system she teaches really works. I was able to follow the steps with confidence and start applying them right away.የምታስተምረው ሥርዓት በእርግጥ ይሠራል። ደረጃዎቹን በልበ ሙሉነት መከተልና ወዲያውኑ መተግበር ጀመርኩ።
I appreciate Rawi and Ethio Digital Community for helping me get this far. My first orders!ራዊንና ኢትዮ ዲጂታል ኮሚኒቲን እስካሁን እንድደርስ ስለረዱኝ አመሰግናለሁ። የመጀመሪያ ትዕዛዞቼ!
Student experiences are individual. Results vary based on effort, budget, product selection, experience and market conditions.የተማሪዎች ተሞክሮ የግል ነው። ውጤቶች በጥረት፣ በጀት፣ በምርት ምርጫ፣ በልምድና በገበያ ሁኔታ ይለያያሉ።
Ready to start your Amazon business?የአማዞን ንግድዎን ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?
Join Ethio Digital Community and learn every step, from your first account to scaling up.ኢትዮ ዲጂታል ኮሚኒቲን ይቀላቀሉ፣ ከመጀመሪያው አካውንት እስከ ንግድ ማሳደግ ድረስ ሁሉንም እርምጃ ይማሩ።
Join todayዛሬ ይቀላቀሉ
Limited-time saleውስን ጊዜ ቅናሽ
$1,000 $500one-time paymentአንድ ጊዜ ክፍያ
- All six stages, from zero to scaleከዜሮ እስከ ማሳደግ ሁሉም ስድስት ደረጃዎች
- Lifetime accessዕድሜ ልክ መዳረሻ
- Amharic and Englishአማርኛና እንግሊዝኛ
- No monthly feesወርሃዊ ክፍያ የለም
Digital course with immediate access. Purchases are final and non-refundable except where required by applicable law.ወዲያውኑ መዳረሻ የሚሰጥ ዲጂታል ኮርስ። ሁሉም ግዢዎች የመጨረሻ እና የማይመለሱ ናቸው፣ በሚመለከተው ሕግ ከሚጠየቅ ሁኔታ በስተቀር።
Questionsጥያቄዎች
Do I need experience?ልምድ ያስፈልገኛል?
No. The course starts from zero and takes you through every stage.አያስፈልግም። ኮርሱ ከዜሮ ይጀምርና በእያንዳንዱ ደረጃ ይመራዎታል።
Is this a subscription?ወርሃዊ ክፍያ ነው?
No. You pay $500 once.አይደለም። $500 አንድ ጊዜ ብቻ ይከፍላሉ።
How long do I keep access?ኮርሱን እስከ መቼ ይጠቀማሉ?
For life. Your access does not expire.ዕድሜ ልክ። መዳረሻዎ አያልቅም።
Which languages is the course in?ኮርሱ በየትኛው ቋንቋ ነው?
Amharic and English. Amazon terms stay in English so they match what you see in Seller Central.በአማርኛና በእንግሊዝኛ። የአማዞን ቃላት በእንግሊዝኛ ይቆያሉ፣ በ Seller Central ከሚያዩት ጋር እንዲመሳሰሉ።




